"...መፅሃፍ ቅዱስ "
ከመፈክር ያልፋል ፥ የዕለት ብርሃን ፤ ነው
ከሚሉትም ነገር ፥ ከፍ ብሎ ይልቃል፤
ለሁሉ ሰው ፤ ለሁሉ ዘመን ፥ የሚሆን
የተገለጠ ፤ የእግዚአብሔር ፤ ቃል ነው ፤
ወጥ ነው ፅሁፉ ፤ አይጎረብጥ ቃሉ፥
ገድብ ፡ የለሽ፡ ትስስር ፤ ከጥንት ፡ እስከ እሁኑ
ብሉያትንና ~ አዲስ ኪዳን የያዝ
ተስፋውን አስቃኝቶ ~ ፍፃሜን የዳሰሰ
በመስዋዕት እና ፥ በሕግ መካከል ፥
በሕግና በወንጌል ፥ በወንጌል መካከል
በወንጌልና በትንሣኤው መካከል
ሁሌም ጠዋትና ፤ ማታ የሚነበብ
ከ...ብሉይ ኪዳን
ቢያንስ አንድ ምዕራፍ
ከ...@አዲስ_ኪዳን ደግሞ
በቀን ግማሽ ምዕራፍ
ማንበብና መስማት
ለ ሌሎች ማጋራት
መቻል ይኖርበታል
ተባረኩ !🙏
✍✍#አና_ንጉሴ✍✍
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE
➥@CHRISTFAMILY
ከመፈክር ያልፋል ፥ የዕለት ብርሃን ፤ ነው
ከሚሉትም ነገር ፥ ከፍ ብሎ ይልቃል፤
ለሁሉ ሰው ፤ ለሁሉ ዘመን ፥ የሚሆን
የተገለጠ ፤ የእግዚአብሔር ፤ ቃል ነው ፤
ወጥ ነው ፅሁፉ ፤ አይጎረብጥ ቃሉ፥
ገድብ ፡ የለሽ፡ ትስስር ፤ ከጥንት ፡ እስከ እሁኑ
ብሉያትንና ~ አዲስ ኪዳን የያዝ
ተስፋውን አስቃኝቶ ~ ፍፃሜን የዳሰሰ
በመስዋዕት እና ፥ በሕግ መካከል ፥
በሕግና በወንጌል ፥ በወንጌል መካከል
በወንጌልና በትንሣኤው መካከል
ሁሌም ጠዋትና ፤ ማታ የሚነበብ
ከ...ብሉይ ኪዳን
ቢያንስ አንድ ምዕራፍ
ከ...@አዲስ_ኪዳን ደግሞ
በቀን ግማሽ ምዕራፍ
ማንበብና መስማት
ለ ሌሎች ማጋራት
መቻል ይኖርበታል
ተባረኩ !🙏
✍✍#አና_ንጉሴ✍✍
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE
➥@CHRISTFAMILY