አስታውስ!
"ትዝ ይላችኋል? ትላንት ከስንት ምጥ አሳልፎን ዛሬን ያደረስን ያንን አስከፊ ጊዜያቶች እልፍ ያልንበት በማይመስል ተዓምር እጆቹን ያየንበት፤ ትላንትን ሳስብ እርዳታህን ፤ትላንት ሳስብ ትዕግሥትህን፤ ትላንት ሳስብ ማፅናናትንህ፤ ፊቴ ድቅን ይልብኛል ባለፉት ቀኖቼ አንተን አይቻለው የማውቀውም ይህን ነው ትላንት በዛሬ እይደበቅም ምክንያቱም የትላንቱ እግዚአብሔር ዛሬም አለ ዛሬም ይረዳል፣ ይታገሳል፣ ያፅናናል!"
አሜን!
✍️Meron[@mercy1te]
እወዳችኋለሁ ❤
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY