የቅርብ!
የቅርቤ የተባለው ሁሉ እንድ ቀን ቅርብ መሆኑን ትቶ ሩቅ ይሆናል።
እኔ ግን የሚገርመኝ ጊዜው ቢሄድ፣ እድሜ ቢገፋ፣ ዕውቀት ባይኖርም፣ መልክና ቁመና ባይኖርም፣ ቅርብ ለመሆን ምንም አይነት መስፈርት ያላስቀመጠ
ጌታ!
ሁሉ ያየብንን ጉድፍ አይቶ ሲሸሽና ሲያጋልጥ እርሱ ግን ያየብንን የማያሳይብን!
የገዛ ልባችን አልታመን ሲል እርሱ ግን እንደ ታመነ የሚቆይ!
እኔ አንድ ነገር አውቄአለሁ ልጅ እያለው፣ እሁንም ወጣት ሆኜ፣ አቅም እንሶኝ እርጅና ቢመጣም፣ እግዚአብሔር ቅርብ ነው።
“ጌታ ቅርብ ነው..............”
— ፊልጵስዩስ 4፥6
መልካም ቀን !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY