#የማለዳ_ቃል 🌤☀️
“እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ።”
— መዝሙር 3፥5
መኖር የቀለለው ለመኖር ምክኒያት ይሆነው ዘንድ አይኑን ከድኖ ቅስበታዊ በሆነ መንገድ ገልጦ መንቃት ችሏል ይህም በእግዚአብሔር ምህረት ተፈቅዶልናል እግዚአብሔር ይመስገን!!
እንደምን አደራችሁ ውዶች!
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY