የማንችስተር ዩናይትዱ የመስመር ተጨዋች ሉክ ሾው በድጋሜ ጉዳት እንዳጋጠመው በማህበራዊ ትስስር ገፁ አረጋግጧል።
ሉክ ሾው ከረጅም ጊዜ ጉዳቱ በኋላ ወደ ሜዳ ተመልሶ ለማንችስተር ዩናይትድ መጫወት የቻለው ተቀይሮ በመግባት ለ 98 ደቂቃዎች ነው።
አሁን ላይ ሉክ ሾው ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ የተወሰኑ ሳምንታት እንደሚወስዱበት ተገልጿል።
@DREAM_SPORT