ኢታን ንዋኔሪ ማን ሲቲ ላይ ያስቆጠራት ጎል ከ 36 የኳስ ቅብብሎች ቡሀላ የተገኘች ናት እናም ከግብ ጠባቂ ውጭ ያሉት ሁሉም የአርሰናል ተጫዋቾች ኳሱን ነክተዋታል ።
ከ 2 አመት ቡሀላ በረጅም ቅብብል የተገኘች የፕሪምየር ሊጉ ግብ ናት ።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ከ 2 አመት ቡሀላ በረጅም ቅብብል የተገኘች የፕሪምየር ሊጉ ግብ ናት ።
" SHARE " | @DREAM_SPORT