السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✉️ የጊምባ እና አካባቢዋ መስሊሞች በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው በየመስጂዶች ሲሰጥ የነበረው ደርስ ከ ሸዋል 7 በኋላ በሰለፍይ ኡስታዞች እና ወንድሞች እንደዚሁም እህቶች ለሴትም ለወንድም የሚጀመር ይሆናል።
🕌 በመስጂደ - ኑር
🕌 በመስጂደ - ረህማን
🕌 በመስጂደ - ነስር
🕌 በመስጂደ -አል ፈትህ
🕌 በመስጂደ - ተቅዋ
🕌 በመስጂደ - ፉርቃን
🔬🔬 በነዚህ መስጂዶች ከቁርአን ጀምሮ እስከተለያዩ የኢልም አይነቶች ለወንዶቺም ለሴቶቺም በالله ፍቃድ የሚጀመር ይሆናል።
⚡️إن هذا العلم دين فانظروا عمن تأخذون دينكم
📖 በመሆኑም የነብያት ውርስ የሆነው ኢልምን በየመሳጂዶች እየሄድን እንማር።
🎤የጊምባ ሰለፍዮች
👇🌴👇👇🌴
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya