የተመቸኝ ንግግር !
" በገዛ ፍቃድህ ለምትኖረው ኑሮ ተጠያቂው፣ተሸላሚው፣ ተወቃሹ አንተ ነህ ። መወለድ ክሥተት ቢሆንም- መኖር ግን ምርጫ ነው። " አለች።
ምን አይነት ኑሮ.....?!......አሠላሠልኩኝ።
Your life’s direction depends on your mindset and perspective. እኮ! አይደል?
የተጣበቅህበት ሃሣብ/ሥራ ሥኬትህን ወይም ውድቀትህን ይወሥናል!
የሥኬትን ሃሣብ/ሥራ ከተጣበቅህበት ደግሞ...ተነሥ !ተግብር ! የሕልም እሥረኛ አትሁን።
Action, not just dreams, leads to achievement.
እናም ትደሠታለህ ....
"እውነተኛው ደሥታ ከራሥህ እንጂ ከውጭ የሚመነጭ አይደለም።" አለች እማማ እርጎዬ ።
በዚህ ውድድር አለም ውሥጥ ላንተ የቀረበው ምድራዊውን ድጋፍ የምታገኘው ከአንተ ለአንተ ብቻ ነው። ልብህን ያሥደሠተ ሥኬት፣አእምሮህን ያሣመነ እድገት የራሥህ ልፋት ውጤት ነው።
True happiness comes from within, not external achievements.
መጥፎ ቅናት፣ አቃቂር፣ ተንኮል፣ ምቀኝነት፣ ሸረኝነት፣ ዘለፋ ....አእምሮ ሢታመም፣ ልብ ሢከሥም የሚታዩ የማይድን ደዌ ምልክቶች ናቸው ። ሽሻቸው They drain your energy. በዚህ ከተጠቁ ሠዎችም ራሥህን አግልል ይጋባሉ።የመንፈሥ ፍሬም አይደሉም።
በጸጋ መኖር ግን የሥኬት ሁሉ በሮችን መክፈቻ ቁልፍ ነው።
Final Thought.......
Your life’s journey should include....
✔ Living righteously (በጽድቅ መኖር)
✔ Achieving success(ሥኬት)
✔ Enjoying life(ህይወትን ማጣጣም)
✔ Seeking higher wisdom (ጥበብን መፈለግ)
@EEC1227