ሚስጢሩን አገኘሁት
★★ደስተኛ ሁነህ ለመኖር ☞ደስታ አብሮን ያልተወለደ ፤የማንገዛዉ፤ ከዕለት ተለት እንቅስቃሴያችን የምናዳብረዉ ነዉ፡፡ ☞ ደስታ የህይወት ቅመም ነው፡ህይወትን ለማጣጣም ትልቅ አስተዋፆ አለዉ፡ስለዚህ እየተዝናኑ ደስታን በእጅዎ ያስገቡ
1.ከእግዚአብሔር ጋራ ኑር..... "ሰላሜን እተውላችኃለሁ፡ ሰላሜን እሰ ጣችኃለሁ እኔ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጥ አይደለም፡፡ልባችሁ አይታወክ አይፍራም፡፡ "ዮሐ 14:-27
ከፈጣሪ ጋር የተጣላ ሰው ደስታ የለውም።
2. ህይወትን አስተካክል
✍ ማንኛውንም ሰዉ እንደ ራስዎ አድርገው ያክብሩ ፤ ይንከባከቡ፡፡ ✍ ደስታን ከሚያረጋግጡ ነገሮች መካከል ማዘን አለመፈለግ ነዉ፣ማንም ደስታዬን እንዲያደፈርስ አልፈቅድም ይበሉ፡፡ ✍ ህይወት በምርጫ የተሞላች ነች፡ ቀላልና ከባድ ኑሮ ተቀምጧል ቀላሉን ከመረጡ በዓለም ላይ ደስተኛ እርስዎ ኖዎት ✍ ምን እንደሚያስደስትዎ ይወቁ ፡፡በስራዎ ለምን ደስተኛ እንደሆኑ ማወቅዎ ለደስታ ምንጭ ነዉ፡፡ ✍ ሁሌም በህይወትዎ አዲሰ ነገር መሞከርና ለራስ ጊዜ መስጠት ደስተኛ ያደርጋልና ይሞክሩ፡፡ ✍ ፍቅር የሌለው ደስታ፤ ደስታ ሊባል አይችልም፡፡ሁሌም ደስ በተሰኙ ጊዜ ፍቅር አብሮት እንዳለ ይመልከቱ::
✍ በፍጹም ወንድማማችነት በፍቅር አብረዉ ይኑሩ፡፡አብሮ በመኖር ውስጥ ጥንካሬና ደስታን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ✍ መሳሳም ፍቅርንና የደስታ ስሜትን ይጨምራል፡፡ በጣም የሚወዱትን ሰው ከቃላት ይልቅ በመሳም ፍቅርዎን ይግለፁለት፡፡ ✍ ሀዘን ከማሰቃየትና ከጥላቻ በስተቀር ምንም ጥቅም የለዉም፡፡እባክዎን ጥላቻዎን በመቀነስ ደስተኛ ይሁኑ፡፡ ✍ ደስተኛ ለመሆን በሌሎች ህይወት ጣልቃ መግባት አያስፈልግም፡፡ሌሎችም የራሳቸውን ኑሮ ይኑሩ እርስዎም እንደዚያው
✍ አንዳንዴ የማይችሉትን ነገሮች ማድረግ የደስታ ምንጭን ይፈጥራል፡፡ለምን ወጣ ብለው ዓሳ አያጠምዱም፡፡
✍ ማንንም ዝቅ አድርግዉ አይመልከቱ፡፡የሚያዩት ወይም የሚሰሙት ነገር ደስታዎን ሊያመነጭ ይችላልና፡፡
✍ ለወደፊት እደሰታለሁ ብለዉ አይጠብቁ፡፡ለደስታ ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው፡፡አሁን ይደሰቱ፡፡ ✍ አመለካከትዎ ፤አነጋገርዎ እንዲሁም የስራዎ ጥምረት ደስታን ይፈጥርልዎታል፡፡
☞በህይወትህ ውስጥ የማትፈልገውን ነገር ሰርተህ ከመፀፀት ክብር ያለው:- ኩራት ያለው መስራትና ኑሮን መኖር ወሳኝ ነው፡፡ ☞እስካለህ ተደሰት ባለህ ተጸናና ፡ ለሰው ክፍ አታስብ ነገ ሟች ነህና
@eec1227