👉አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ ኮንስትራክሽን ማህበራት
🏷የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ጊዜያት ባከናወናቸው በርካታ የግንባታ ስራዎች ላይ በመሳተፍ የተሻለ አፈፃፀም ያስመዘገባችሁና ስማችሁ የተያያዘ ማሕበራት በቀጣይ በተለያዩ ሳይቶች በሚከናወኑ አስቸኳይ የቤቶች ልማት ፕሮጀክቶች ዕድሳት ስራዎች ላይ ለማሳተፍ በነገው ዕለት ማለትም ዓርብ ጥቅምት 15/2017 ዓ/ም የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ይካሄዳል።
⭐️ስለሆነም ስማችሁ የተዘረዘረ ማሕበራት ተወካዮች ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ በ1:00 ሰዓት መገናኛ በሚገኘው የካ ክፍለከተማ አስተዳደር ትልቁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ጥብቅ ጥሪ ተላልፏል።
⚡️ማሳሰቢያ-በተጠቀሰው ቀን፣ቦታ እና ሰዓት በማይገኝ ማሕበር ላይ ቢሮው ኃላፊነቱን አይወስድም!!!!
💥መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
@etconp