👉የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የገርዓልታ ሎጅ ግንባታ ሒደትን ጎበኙ
🏷በጉብኝቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሑሴንና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ ተሳትፈዋል፡፡
🚧ገርዓልታ ሎጅ ከአካባቢው ጋር የተጣጣመ ኢኮ-ሎጅ ሲሆን÷ ተፈጥሮ ባደለው የተራራ ሰንሰለቶች ላይ እየተገነባ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡
⏺የፕሮጀክቱ ሥራ ሲጠናቀቅ ከተመራጭ የጎብኚ መዳረሻ ሥፍራዎች አንዱ እንደሚሆን ተጠቁሟል፡፡
Via FBC
@etconp