👉አዋሽ ወልደያ መቐለ የባቡር መንገድ ግንባታ ፕሮጄክትን ለማጠናቀቅ ፋይናንስ የማፈላለግ ሥራ ይከናወናል
🚧አዋሽ ወልደያ ሀራ ገበያና ሀራገበያ መቐለ የባቡር መንገድን ግንባታን ለማጠናቀቅ ፋይናንስ የማፈላለግ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡
🏷የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ግዛው (ኢ/ር) ለኢፕድ እንደገለጹት፣ አዋሽ ወልደያ፣ ሀራገበያና ከሀራገበያ መቀሌ የባቡር መንገድ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ፋይናንስ የማፈላለግ ሥራ እየተሰራ ይገኛል።
💫አዋሽ ወልደያ ሀራ ገበያ የባቡር መንገድ ፕሮጀክት 99 በመቶ ደርሶ እንደነበር ጠቅሰው፣ በሰሜኑ ጦርነት በመሰረተ ልማቶች ላይ በደረሰ አደጋ ሳቢያ ወደ ኋላ መመለሱን ገልጸዋል፡፡
⭐️በአሁኑ ጊዜ የሰላም ሁኔታው እየተረጋጋ በመሆኑ የወደቡ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመስራትና የባቡር መንገዶቹን ለማጠናቀቅ የፋይናንስ አማራጮች እየተፈለጉ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡
Via ኢ ፕ ድ
@etconp