👉የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ቃሊቲ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ ምርምር ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።
የኮንስትራክሽን እመርታ ለሀገር ግንባታ በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው መድረኩ፥ የኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚገኝበት ነባራዊ ሁኔታ (ደረጃ)፣ የዘርፉ ቁልፍ ፈተናዎች እንዲሁም ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ትኩረቱን አድርጓል።
የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ባሰናዳው በዚሁ መድረክ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የሥራ ተቋራጮች፣ አማካሪ መሀንዲሶች እንዲሁም ሌሎች የዘርፉ ተዋንያን ይሳተፉበታል።
Via ERA
@etconp