👉የሲሚንቶ ቤተሙከራዎች »
{ Cement Tests }
A) የመኮማተር ጥንካሬ (Compressive Strength)፡- ይህ ምዘን ሲሚንቶ ከደረቀ በኋላ ያለምንም መኮማተር ወይም መፈረካከስ የሚተገበርበትን ክብደት የመሸከም አቅሙን የምንለይበት ነው።
በመሆኑም ሲሚንቶው ምን ያህል ክብደትን ወይን ጭነትን (loads) የመቋቋም አቅም እንዳለው የምንለይበት ነው።
B) የመለጠጥ ጥንካሬ (Tensile strength)፡ ይህ ሙከራ የሲሚንቶን የመለጠጥ ጥንካሬን የምንመዝንበት ሲሆን ለጭንቀት ሊጋለጥ ለሚችልበትን የጭነት ትግበራ ለማወቅ ጠቃሚ ነው።
C) ጤናማነት ፍተሻ (Soundness): ይህ የምዘና ሥራ ሲሚንቶ ከውሃ ጋር ሲዋሃድ የሚኖረውን የመጠን ለውጥ እና መሰነጣጠቅን ለመቋቋም ያለውን ክህሎት (ጥንካሬ) የምናይበት ነው።
D) የመጠንከሪያ ሰዓት (Setting Time)፡ ይህ ሙከራ ሲሚንቶ የሚጠበቅበትን ጥንካሬ የሚይዝበትን ወይን የሚደርቅበትን የሰዓት መጠን (ለማጠንከር የሚፈጀውን ጊዜ) ለማወቅ የሚደረግ ምዘና ነው።
ይህ ሂደት የቀረበው የሲሚንቶ አይነት ልንጠቀምበት ላቀድነው የሥራ ክፍል (application to intended works) ተስማሚ የሆነ የመጠንከሪያ ጊዜ መሆኑን ለመለየት ይጠቅማል።
E) ጥቃቅንነት ወይም ልመት (Fineness): ይህ የሲሚንቶ ቤተሙከራዊ ምዘና የሲሚንቶውን ቅንጣት መጠን (particle size) ለመወሰን የምንሰራው ሲሆን ከውሃ ጋር የመዋሐድ (hydration) ምጣኔን እና በውኅደት ሂደት የሚኖረውን ጥንካሬ እድገት የምንለካበት ነው።
F) ከውሃ ጋር የሚዋሃድበትን የሙቀት መጠን (Heat of Hydration)፡ ይህ የምዘና ሂደት ሲሚንቶ ከእርጥበት ወይም ከውሃ ጋር ለሚያደርገው አጸግብሮት የሚያስፈልገውን የሙቀት መጠን ለማወቅ ይጠቅማል። ይህ ፍተሻ በእርጥበት ሂደት ውስጥ የሚፈጠረው ሙቀት በሲሚንቶው ላይ ስንጥቅ ወይም ሌላ ጉዳት እንዳይደርስበት መጠኑን ለመወሰን ወይም ለማረጋገጥ ጠቃሚ ነው።
G) የኬሚካል ይዘት (Chemical Analysis)፡ ይህ ሙከራ ሲሚንቶው የተመረተበትን የኬሚካል ስብጥር ለማወቅ የሚጠቅም ሲሆን በውስጡ ያሉ ኬሚካሎችና መጠናቸው ለሚፈለገው ሥራ ተስማሚ መሆኑንና አለመሆኑን ወይም የኬሚካል መመዘኛዎች የሚያሟላ መሆኑን እና ምንም ዓይነት ጎጂ ንጥረ ነገሮችን እንደሌለው ለማረጋገጥ ጠቃሚ ነው።
@etconp