👉የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ሊኖረው የሚገባ የራሱ ህንጻ
🏷ኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ሙያቸውን ባዳበሩ እውቅ አርክቴክቶች እና አማካሪ ድርጅቶችን በአባልነት ያቀፈ ሲሆን እንደገና ከተቋቋመ ከ33 አመት በላይ ያደረገ አንጋፋ የሙያ ማህበር ነው።
⏺በዚህ አንጋፋነቱ አሁናዊ ቁመናውን የሚመጥን ንድፍ አዘጋጅቶ እና መሬት ጠይቆ የራሱን ህንጻ ቢገነባ የሚበዛበት ጉዳይ አይደለም።
⏺መሰብሰብያ አዳራሽ፣ ወጣት ህንጻ ነዳፊዎች በኪነህንጻ ሙያ እና ተዛማጅ ስራዎች ላይ የቢዝነስ ሀሳቦቻቸውን Incubate የሚያደርጉባቸው ስፍራዎች፣ የምርምር ቤተመጻህፍት፣ የco-working ቦታዎች፣ የንድፍ ውድድር እንዲሁም ንድፍ ስራዎች የሚቀርቡባቸው የአውደርዕይ ቦታዎች፣ የኢትዮጵያ እንዲሁም የአፍሪካ ኪነህንጻ ቤተመዘክር (Ethiopian and African Architecture Museum) ወዘተ.... የሚይዝ አንድ complex መገንባት ይቻላል።
💫እንዴት ይኬድበት?
1. ባለድርሻ አካላት ይለዩ።
2. የራሳቸውን ተቋማት የገነቡ የሙያ ማህበራት ልምድ ይወሰድ።
3. ሀሳባዊ ንድፍ ውድድር ይካሄድ።
4. አዋጭነት ጥናት ይጠና።
5. ለመንግስት የመሬት ጥያቄ ይቅረብ።
6. ኢአማ ለዚህ ጉዳይ task force ያዘጋጅ።
📩እስቲ በየቦታው እንነጋገርበት።
Via ethiopian architecture and urbanism
@etconp