👉የደኅንነት ቁሳቁስ [safety tools) ላላሟላ አካል የሚጣልበት አስተዳደራዊ ቅጣት
🏷ማብራሪያ፦ አዲስ የጸደቀው አዋጅ በግንባታ ሥራ ላይ ላለ ሰው የደኅንነት ቁሳቁስ (safety tools) ብሎ የገለጻቸው የደኅነት ጫማ (safety shoes)፣ አንጸባራቂ (Reflective)፣ የራስ ጋሻ ኮፍያ (Halmates)፣ የእጅ ጓንት (Gloves)፣ የሲሚንቶ እና መሰል ብናኝ የማያስገባ የአይን መነጽር፣ የጆሮ መጠቅጠቂያ፣ የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ ቁሳቁሶች (First Aid Kit) ማለትን እንደ አልኮል፣ ጂቪ፣ የቁስል ፕላስተር፣ ቫስሊን፣ ግሉኮስ፣ ጥጥ፣ መቀስ፣ ምላጭ፣ ክብሪት.... የመሳሰሉትን የያዘ መሆን አለበት።
⏺በኮንስትራክሽን ሥራዎች ላይ በአደጋ ጊዜ የሚሞት ሠራተኛ ቁጭር ከቀን ወደቀን እየጨመረ ስለሆነ ተግባራዊ የሚደረገው እነዚህን ሁሉ ታሳቢ አድርጎ ነው። በመሆኑም ይህንን ችላ ብሎ በድንገተኛ ክትትል ጊዜ ሳያሟላ የተገኘ ተቋራጭ ወይም አማካሪ ወይም አሠሪ በውል ላይ በተገለጸው ከ'Safety ጋር ተያይዞ ባላቸው ኃላፊነት መሰረት የሚከተሉት ቅጣቶች ይጠብቋቸዋል።
~ማንኛውም ሰው በተቋሙ ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ የአደጋ ደህንነት መስፈርቶች ሳይሟላ የቀረ እንደሆነ እንደ ደረጃው ከብር 10,000.00 (አሥር ሺህ ብር) ያላነሰና ከብር 100,000.00 (መቶ ሺህ) ያልበለጠ የገንዘብ ቅጣት ይጣልበታል
~የቅጣት ክፍያው የሚስተካከሉ ወይም መታረም ያለባቸውን ማስተካከልን አያስቀርም
~በዚህ ደንብ የሚጣለው ቅጣት ሌሎች የፍትሐብሔር ቅጣቶችን አያስቀርም፤
~ይህንን ደንብ በመተላለፍ ቅጣት የተጣለበት ማንኛውም ሰው የቅጣቱ ማስታወቂያ ከተሰጠው ቀን አንስቶ በ፲፭ (15) የስራ ቀናት ውስጥ ኮሚሽኑ ዘንድ በመቅረብ ቅጣቱን ገቢ ማደረግ አለበት፤
~በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (፩) የጥፋት ደረጃዎች ኮሚሽኑ በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል፡፡
@etconp