ማንቸስተር ሲቲ የመሀል ተከላካይ ቪቶር ሬስን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
የ18 አመቱ ብራዚላዊ ተከላካይ በቅርቡ ወደ ሲቲዝንስ ይቀላቀላል።
በአሁኑ ሰአት ከፓልሜራስ ጋር የተደረሰው የቃል ስምምነት በ€40m ክፍያ የሚፈፀም ሲሆን ማን ሲቲ ደግሞ በክረምቱ ሳይሆን በፍጥነት ዝውውሩ እንዲያልቅ ይፈልጋል።
ቪቶር ሬይስ ለህክምና ምርመራ እና ኮንትራት መፈረም ... ክለቦች በዚህ ሳምንት ሁሉንም ሰነዶች ተፈራመው ይጨርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ።
🥇FABRIZIO ROMANO
@ETHIO_MANCHESTER_CITY