🚨 - Martin Blackburn
• ሲቲ በገበያው የመጨረሻ ሰአት ከቼልሲ ለኒኮ ኦሬሊ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ተጫዋቹ ጨዋታን በደንብ የማንበብ ችሎታው ሲዳብር አካላዊ ጥንካሬውን ተጠቅሞ የሮድሪን ሚና ሊወጣ እንደሚችል በክለቡ ውስጥ ተስፋ ስላለ ነው።
@ETHIO_MANCHESTER_CITY