ETHIO REAL MADRID


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


❗️ኪሊያን ከፈረንሳይ የሚመለስ አይመስልም!😅

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15




በክለባችን ዙሪያ ያሉ አንዳንዶች ወሳኝ ሰዎች እንደሚሉት ከሆነ የኪሊያን ምባፔ ጎል የማስቆጠር አቅም መሻሻል ከጁድ ቤሊንግሀም ጥሩ አቋም ጋር ይገናኛል፤ጁድ ቤሊንግሀም በካርሎ አንቼሎቲ ነፃነት ከተሰጠው በሗላ ቀድሞውኑ 9 ጎሎችን እና 10 አሲስቶችን አድርጓል።

[Relevo]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


የክለባችን ይፋዊ ድምጾች እንደሚያምኑት ከሆነ የቤሊንግሃም እና ምባፔ ጥምረት ዚዳን እና ሮናልዶ በ2002 እና 2006 የነበራቸውን ጥምረት ያስታውሳል ፤እርስ በርሳቸው ሳይተያዩ እንኳ ይግባባሉ፤ጁድ ኳሱን ሲቀበል ኪሊያን ሁሌም ወደፊት መሮጥ ጀምሯል።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
� ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
� አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ www.vivagame.et/#cid=brtg18
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1




ቡድኑ ለነገዉ ጨዋታ ፈረንሳይ ደርሷል ! 🛬🇫🇷

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


በዛሬዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ቲቦ ኮርቱዋ ከአንቸሎቲ ጎን በመሆን ንግግር ያደርጋል።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


💰ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝልዎ በረራ እነሆ✈️!
ኦዶቹ እንዲጨምሩ ያድርጉና እና ክፍያዎ ሲጨምር ይመልከቱ!
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ይህንን ሊንክ ተጭነው ይቀላቀሉ👇🏻 https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=28
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111




Репост из: Hulusport
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🎉 በአቪዬተር ይሻሙ! 🎉

የዕለቱ 25,000 ብር
በየሠዓቱ 2,500 ብር
⏰ እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ አቪዬተር https://t.ly/hulusportaffiliates
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል!


ሳምንትዎን በትልልቅ ድሎች ይጀምሩ! ለዚህ ሳምንት ከፍተኛ ግጥሚያዎች ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
ይወራረዱ! ያሸንፉ!
🕹 
https://t.betwinwins.net/y7jcwrsy
📱http://t.me/betwinwinset


በዚህ ሲዝን የሁለቱ ብራዚላዊያን ቁጥራዊ መረጃ !

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


ለነገዉ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ቡድኑ ወደ ፈረንሳይ ጉዞ ጀምሯል። 🇫🇷🖤✈️

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


በዘንድሮው የውድድር አመት በሰባቱ ታላላቅ የአዉሮፓ ሊጎች ዉስጥ ብዙ ድሪብል ያደረጉ ተጨዋቾች !

1 - ኪልያን ኤምባፔ 139 ድሪብሎች
2- ቪኒስየስ ዡኒየር 129 ድሪብሎች

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


ጁድ ቤሊንግሀም ሜዳ ዉስጥ እና ከሜዳ ውጪ በኪልያን ኤምባፔ አስደናቂ አቋም ውስጥ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል።

[ RELEVO ]


በመጪው ሰኞ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ልዩ የሆነ ቃለ መጠይቅ ያደርጋል። በዚህም ቃለ መጠይቅ ላይ ንግግር የሚያደርገዉ ስለ እነዚህ ጉዳዮች ነዉ ፦

● ሪያል ማድሪድ
● ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ
● ሜሲ
● ባርሴሎና
● ቤተሰቡ
● ስለ ወደፊት ህይወቱ
● ኪልያን ኤምባፔ
● ቪኒስየስ ዡኒየር
● ስለ ሳዑዲ አረቢያ እና ሳዑዲ ሊግ
● ስለ አሰልጣኝ የወደፊት ህይወቱ
● ስለ ክለብ

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


ዳኒ ካርቫሀል በ 2024 የዉድድር አመት 6 ዋንጫዎችን በማሸነፍ ከማድሪድ ስፖርት ጋዜጠኝነት ማህበር ሽልማት አግኝቷል።

- የስፔን ሱፐር ካፕ 🏆
- የስፔን ላሊጋ 🏆
- ቻምፒየንስ ሊግ 🏆
- የአውሮፓ ሱፐር ካፕ 🏆
- የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ 🏆
- ኢንተር ኮንቲኔንታል 🏆

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን    ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE3 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=28
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111

Показано 19 последних публикаций.