ኤንድሪክ አንድ እየተቸገረ ያለበትን እንቅስቃሴ ጀባ እንበላችሁማ። ኤንድሪክ በተፈጥሮዉ High Physical ያለዉ ተጨዋች አይደለም ፣ ካለዉ አጭር ቁመት አንፃር እና ካለዉ ትንሽ የአካል ብቃት የተነሳ በቀላሉ ኳሶችን ይቀማል።
ዋናዉ ጉዳይ ግን ይህንን ተክለ ሰዉነት እና ቁመት ይዞ 9 ቁጥር ቦታ ላይ መሰለፉ በቀላሉ በተጋጣሚ ሴንተርባኮች ጫና አድርሮበት ኳሶችን በቀላሉ እንዲቀማ ያደርገዋል። በተለምዶ 9 ቁጥር አጥቂ በቁመት እና በአካላዊ ጥንካሬ ግዙፍ ከሆነ ለተጋጣሚ ተከላካዮች ጀርባዉን በመስጠት በቀላሉ ከግብ ጠባቂ የሚመቱ ኳሶችን Control ማድረግ ይችላል። ኤንድሪክ ግን.......
@ETHIO_REAL_MADRID_15@ETHIO_REAL_MADRID_15