በዛሬዉ ጨዋታ ላይ ቪኒ ዡኒየር ካለምንም የተጨዋች ጥፋት ማለትም ካለምንም Foul በተቃዉሞ እና ዳኛን በማጣጣል ቢጫ ካርድ ተመልክቷል።
አዎ ይህንን በሀሪዉን ሁላችንም ለምደነዋል ብዬ አስባለዉ ነገር ግን አስደንጋጩ ነገር ዡኒየር በዚህ ሲዝን ቢጫ ካርድ ሲያይ ይህ ለ 11ኛ ግዜ ነዉ። አስተዉሉ ቪኒ የሚጫወትበት ቦታ ጥፋት ለመስራት አስገዳጅ የሆነ ቦታ ላይ አደለም ፣ በአጭሩ አጥቂ ሆኖ ይህን ሁሉ ቢጫ በተቃዉሞ ብቻ መመልከት ተጨዋቹ አደጋ ዉስጥ እንዳለ ያስመለክታል። 👀
@ETHIO_REAL_MADRID_15