እንዴ‼️😳
ጉዳዩ የተፈጠረው እዚሁ በመዲናችን አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ጉቶ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ነው። ወጣት ካሊድ አስራት እና ጓደኞቹ በእንስሳት እርባታ ስራ ላይ ተደራጅተው መንግስት ሼድ እና ላሞችን አዘጋጅቶላቸው የክብር እንግዶች እና ሚዲያ በተገኘበት ተመረቀ። እነ ካሊድም ሼድ እና ላሞች ተገዝቶላቸው ስራ ሊጀምሩ ስለሆነ ደስተኛ መሆናቸውን በወቅቱ ለሚዲያ ተናግረው ነበር።
የተደራጁት ወጣቶች በነጋታው ግን ወደ ሼዱ ሲሄዱ ያዩትን ማመን አልቻሉም ትናንት የነበሩት ላሞች የሉም ምንድነው ብለው ሲጠይቁ "ለሚዲያ ተብለው በኪራይ የመጡ ላሞች ናቸው" የሚል ምላሽ አገኙ። ወጣቶቹ አሁን ስራ አጥ ሆነው ሶስት ወር አልፏቸዋል።
⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇⬇️⬇️
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA