በተከለከለ አየር ክልል በረራ አድርገዋል የተባሉ የኢትዮጵያንና የ ኢትሃድ አየር መንገዶችን በአሜሪካ መቀጣታቸው ተሰምቷል።
የአሜሪካ የትራንስፖርት ክፍል የኢትዮጵያ አየር መንገድን 425,000 ዶላር እና የኢትሃድ አየር መንገድን 400,000 ዶላር መቅታቱ ተገለጸ።
አየር መንገዶቹ የተቀጡት ያለፍቃድ በተቀከለከለ አየር ክልል በረራ ማከናወናቸው በደንበኞች ጥበቃ አቪየሽን ቢሮ ምርመራ መደረጉን ተከትሎ ነው ተብሏል።
ምርመራው እንዳመለከተው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጎርጎሮሳውያኑ 2020 እስከ 2023 ባለው ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ እና በጂቡቲ መካከል የተባበሩት አየር መንገድ መለያ ኮዶችን የያዙ በረራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል።
አየር መንገዱ ከሀምሌ 2022 እስከ ሚያዚያ 2023 ባለው ጊዜ ውስጥ ጄትብሉ አየር መንገድን (B6) ኮድን በመጠቀም በተባበሩት አረብ ኤምሬትስና አሜሪካ መካከል በረራዎችን አካሄዷል ሲል የአቪየሽን ድር ገጾች ዘግበዋል።
የአሜሪካ የትራንስፖርት ክፍል እነዚህ በረራዎች በአሜሪካ ደንቦች መሠረት ተገቢ ፈቃድ እንደሚያስፈልጋቸው የገለጸ ሲሆን ምርመራው አየር መንገዶቹ ቀደም ብሎ ማሳወቂያ ቢሰጣቸውም በራራዎቹ መቀጠላቸውን ከአዲስ ስታንዳርድ ዘገባ ተመልክተናል።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA