ሀብታም የመሆን ጥበብ.pdf
📖ርእስ ሀብታም የመሆን ጥበብ (rich dad poor dad) በሮበርት ኪዮላኪ
📌
✅#የሃብታም_አባቶች_ምክር
እጅግ የተማረ ግን ድሃ አባት ልጁን '' ትምህርት ቤት ግባ፣ ጥሩ ውጤት ይኑርህ፣ ከዛም ደህና ክፍያ ያለው ድርጅት ውስጥ ተቀጠር '' የሚሰጠው ምክረ ሃሳብ እንዲህ አይነት የህይወት መንገድ ይሄን ይመስላል👇
✔️ትምህርት ቤት➖➡️ ቅጥር➖➡️ ከዛም አነስተኛ የራስን ሞያ መስራት እንደ ( ዶክተር፣ ጠበቃ፣ ወይም የሂሳብ ሰራተኛ...)
✔️የተማረና ሀብታሙ አባት ግን ለልጁ '' ትምህርት ቤት ግባ፣ ተመረቅ ከዛም የራስህን ስራ በመፍጠር ' business ' ገንባ ከዛም ስኬታማ የሆነ ' investor ' ሁን። '' በማለት የሚሰጠው ምክረ ሃሳብ እንዲህ አይነት የህይወት መንገድ ይሄን ይመስላል👇
ትምህርት ቤት ➖➡️ የንግድ ስራ ➖➡️ ገንዘብን ስራ ላይ የሚያውል investor
✅️@Enmare1988