⭐#አመስግኑ🙏⭐
✅️አንዳንድ ሰዎች አሉ -
ቀናችንን በሳቅ የሚያበሩ፣
አይዞህ በርታ እያሉ የሚያነቁን፣
መንገድ በጠፋን ሰዓት ጎትተው የሚመሩን።
ደልቷቸው፣ ሁሉም ሞልቶላቸው ሳይሆን…
ስቃይን ስለሚያውቁ፣ ለብቻ መተውን ስላሳለፉ፤
የሰው ህመም ይገባቸዋል!
➡️👉 ቀናችንን የሚያበሩና መንገድ መሪ የሆኑ ሰዎች 🙏
✅#ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ
#EMOTIONAL_INTELLIGENCE ✅
✅️@Enmare1988
✅️✅️@Enmare1988
✅️አንዳንድ ሰዎች አሉ -
ቀናችንን በሳቅ የሚያበሩ፣
አይዞህ በርታ እያሉ የሚያነቁን፣
መንገድ በጠፋን ሰዓት ጎትተው የሚመሩን።
ደልቷቸው፣ ሁሉም ሞልቶላቸው ሳይሆን…
ስቃይን ስለሚያውቁ፣ ለብቻ መተውን ስላሳለፉ፤
የሰው ህመም ይገባቸዋል!
➡️👉 ቀናችንን የሚያበሩና መንገድ መሪ የሆኑ ሰዎች 🙏
✅#ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ
#EMOTIONAL_INTELLIGENCE ✅
✅️@Enmare1988
✅️✅️@Enmare1988