✔️#በሕይወት_አሸናፊ_ለመሆን_ለአሸናፊነት_ተገዛ!!
እነሆ የመጽሐፉ የጀርባ መልዕክት
👇👇👇
💠ሕይወት ትግል ናት።
✅ሕይወት እንድትታገላትና እንድታሸንፋት ሜዳ አዘጋጅታ የምትጠብቅ ቆንጆ ትግል ናት። ለአሸናፊነት ተገዝተህና የማሸነፊያ መሳሪያህን ታጥቀህ ስታሸንፋት ደግሞ ስኬትን እንደ ካባ ታለብስሃለች፤ በአደባባይም ታነግስሃለች።
በሕይወት፦
#ስኬት ጥረት ነው፤ መንገዱንና ሂደቱን እየቀያየርክ እንድታሳካው ይፈልጋል።
#ጤና ሕይወት ነው፤ እንድትጠብቀው፣ እንድትንከባከበው ይፈልጋል።
#ደስታ ምርጫ ነው፤ በየቀኑ የሚገጥሙህን ሀዘኖች በማሸነፍ ፈገግ እንድትል ይፈልጋል።
ታዲያ የተሰማራህበት ዘርፍ፣ የዕለት ተዕለት መንገድህ፣ ሕልምህ፣ ራእይህ፣ ሰላምህና ደስታህ፣ በአጠቃላይ ሕይወትህ በስኬት የተሞላ ይሆን ዘንድ ለአሸናፊነት መገዛት አለብህ።
✔️#ለአሸናፊነት_ተገዛ- አሸናፊነት ስኬታማነት ነውና!
✔️#ለአሸናፊነት_ተገዛ- ጤናህ የየዕለት ክትትልህ ውጤት ነውና!
✔️#ለአሸናፊነት_ተገዛ- ሰውነትህ የየዕለት ስፖርትህ ውጤት ነውና!
✔️#ለአሸናፊነት_ተገዛ-ስምህ በየዕለቱ የገነባኸው ምግባርህ ነውና!
✔️#ለአሸናፊነት_ተገዛ- ሀብትህ የዕለት ጥረትህና ቢዝነስህ ውጤት ነውና!
✔️#ለአሸናፊነት_ተገዛ- ስኬትህ የልፋትህ፣ የትግልህና የጥረትህ ውጤት ነውና!
✈️@Enmare1988