"እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም"ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ
የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል።
------------------//-----------------------------------
(ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው አመት የአመራር ለውጥ በማድረግ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት ምን ለውጥ አመጣ በሚል የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል።
በዚህ ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው በተለይም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊና በመንደር የሚመድቡበት ሥርዓት መቆም አለበት በሚል በርካታ እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆናቸውን አንስተዋል።
በዛሬው እለት ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ በጋምቤላ ክልል ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል በአሮጌው (Old)Curriculum እንዲሁም 11&12ኛ ክፍል በአዲሱ(New)Curriculum እንደሆነ ተናግረዋል ።
@Entranceprepare ✈️