#ለ2017 ተፈታኞች በሙሉ🤩
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በዚህ አመት 12ተኛ ክፍል ለሆናችሁ እና ማትሪክ ለምትፈተኑ በሙሉ ለፈተና 3 ወር ከተወሰኑ ቀናት ይቀራችኋል 🤗
ጊዜው ይሄዳል አይደል😞 መስከረም ላይ በሚገባ ተዘጋጁ ስንል እንደነበረው አሁንም ከምኔው እንዳለፈ እንኳን ሳናውቀው 6 ወር ጨረስን😔 እስካሁን ያለውን ጊዜ በሚገባ ተዘጋጅታችሁ ለጨረሳችሁ ይሄ ሰአት ውድ የክላሳ ጊዜያችሁ ፤ በከፊል ላጠናቀቃችሁ ቀሪውን ጨርሳችሁ ያጠናችሁትን የምትከልሱበት 👨🔬፤ ምንም እንዳልጀመራችሁ የሚሰማችሁም ደግሞ በቀረው ጊዜ ሽራፊ ደቂቃ ሳታባክኑ ያቅማችሁን የምታደርጉበት🥸 እና አይ አሁንማ በቃ ጊዜው አልቋል ☹️ምንም ማረግ አልችልም 😖ያላችሁም ከተስፋ መቁረጥ ወታችሁ የሞት ሽረት ትግል ማድረጊያ ነው💪
የአብዛኛው ተማሪዎች ችግር የሆኑትን
👉ያጠኑትን እና ያላጠኑት ግራ እስገባቸው ድረስ መወዛገብ😳
👉 አጥንቼ ከጨረስኩ በኋላ ፈተና ጥያቄ ስሰራ ከበደኝ በሚል መጨነቅ😞
👉 በተደጋጋሚ በምትፈተኗቸው ሞዴሎች ጥሩ ውጤት አልመጣም ብሎ ተስፋ መቁረጥ🥺/ ሞዴሉን ጥሩ የሰሩት ደግሞ በOver confidence መዘናጋት🤭
👉 ጊዜው በመቃረቡ ምን አይነት እቅድ ውጤታማ እንደሚያደርግ ባለማወቅ መጨነቅ🤯
👉 ባወጡት የጥናት ፕሮግራም መመራት መቸገር 🙄
ሁሉንም ለመቅረፍ Ep tutorial 90 days challenge ለሁሉም የዚህ አመት ተፈታኝ ተዘጋጀ🥳
✔️ሁሉንም ከ9-12 ከት/ሚኒስቴር በወጣው መመሪያ መሰረት old & new curriculum books በ90 ቀናት (እስከ ሰኔ 1)መጨረስ የሚያስችል🤩
✔️ በእያንዳንዱ ቀን ማጥናት ያለባችሁን ጭምር በፕሮግራም መመራት የሚያስችላችሁ የጥናት እቅድ🤗
✔️በእቅዱ መሰረት ለጥናት የሚያግዟችሁ እንዳስፈላጊነቱ በጥራት የተዘጋጁ የvideo ማብራሪያዎች ፣ Audio ማብራሪያዎች ፣ በየunit የተዘጋጁ እና አሰልቺ እና ጊዜ ፈጂ የሆነውን short note ማውጣት የሚያስቀሩላችሁ በኛ የሚዘጋጁ Ep tutorial short notes ፣ mind maps ፣ ቴሌግራፎች😍
✔️በEp tutorial የሚዘጋጁ መለማመጃ ሞዴል ጥያቄዎች🤝
✔️የተለያዩ አመት EUEE ጥያቄዎችን ከማብራሪያ ጋር🙈
✔️ ለፈተና በቀረቡ ቀናት አብዛኞቹ ተማሪዎች የሚያረጓቸውና ለውጤታቸው መበላሸት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮችን እና መከተል ያለባችሁ Tips ሰቅለው ካለፉት ሲኒየሮቻችሁ🥸
✔️ ለብቻ ከማጥናት ይልቅ motivate ሆናችሁ በእቅዳችሁ መሰረት ለመዘጋጀት በሚገባ የሚረዳችሁ እና የምትረዳዱበት study community 🤞
ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ share👇🥰
@Entranceprepare

ሁላችሁንም ግን እኩል የሚያመሳስለው እስካሁን ካረጋችሁትም ካላረጋችሁትም በላይ የአሁኗ ጊዜ በጣም ወሳኝ ናት🤗
የአብዛኛው ተማሪዎች ችግር የሆኑትን
👉ያጠኑትን እና ያላጠኑት ግራ እስገባቸው ድረስ መወዛገብ😳
👉 አጥንቼ ከጨረስኩ በኋላ ፈተና ጥያቄ ስሰራ ከበደኝ በሚል መጨነቅ😞
👉 በተደጋጋሚ በምትፈተኗቸው ሞዴሎች ጥሩ ውጤት አልመጣም ብሎ ተስፋ መቁረጥ🥺/ ሞዴሉን ጥሩ የሰሩት ደግሞ በOver confidence መዘናጋት🤭
👉 ጊዜው በመቃረቡ ምን አይነት እቅድ ውጤታማ እንደሚያደርግ ባለማወቅ መጨነቅ🤯
👉 ባወጡት የጥናት ፕሮግራም መመራት መቸገር 🙄
ሁሉንም ለመቅረፍ Ep tutorial 90 days challenge ለሁሉም የዚህ አመት ተፈታኝ ተዘጋጀ🥳
ስለ Ep tutorial 90 days challenge 🥰
✔️ሁሉንም ከ9-12 ከት/ሚኒስቴር በወጣው መመሪያ መሰረት old & new curriculum books በ90 ቀናት (እስከ ሰኔ 1)መጨረስ የሚያስችል🤩
✔️ በእያንዳንዱ ቀን ማጥናት ያለባችሁን ጭምር በፕሮግራም መመራት የሚያስችላችሁ የጥናት እቅድ🤗
✔️በእቅዱ መሰረት ለጥናት የሚያግዟችሁ እንዳስፈላጊነቱ በጥራት የተዘጋጁ የvideo ማብራሪያዎች ፣ Audio ማብራሪያዎች ፣ በየunit የተዘጋጁ እና አሰልቺ እና ጊዜ ፈጂ የሆነውን short note ማውጣት የሚያስቀሩላችሁ በኛ የሚዘጋጁ Ep tutorial short notes ፣ mind maps ፣ ቴሌግራፎች😍
✔️በEp tutorial የሚዘጋጁ መለማመጃ ሞዴል ጥያቄዎች🤝
✔️የተለያዩ አመት EUEE ጥያቄዎችን ከማብራሪያ ጋር🙈
✔️ ለፈተና በቀረቡ ቀናት አብዛኞቹ ተማሪዎች የሚያረጓቸውና ለውጤታቸው መበላሸት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮችን እና መከተል ያለባችሁ Tips ሰቅለው ካለፉት ሲኒየሮቻችሁ🥸
✔️ ለብቻ ከማጥናት ይልቅ motivate ሆናችሁ በእቅዳችሁ መሰረት ለመዘጋጀት በሚገባ የሚረዳችሁ እና የምትረዳዱበት study community 🤞
ሁሉም የ12ተኛ ክፍል የሆነ ተማሪ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ምርጥ የ90 ቀናት የጥናት challenge መቀላቀል ለሚፈልጉ ሁሉ ነገ በይፋ ይከፈታል
ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ share👇🥰
@Entranceprepare
@Entranceprepare