የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ገባ‼️
ከመስከረም ወር ጀምሮ በመጪዎቹ 3 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ድረስ ጭማሪ ሊደረግበት ነው
ከመስከረም ወር ጀምሮ በመጪዎቹ 3 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ድረስ ጭማሪ ሊደረግበት ነው፡፡
ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ በኤሌክትሪክ አገልግሎት ላይ የሚደረገው የታሪፍ ማሻሻያን በተመለከተ መ/ቤቱ መረጃውን ይፋ አድርጓል፡፡
ከዚህ ዓመት ጀምሮ በሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ እስከ 40 በመቶ ጭማሪ ይደረግበታል ተብሏል፡፡
ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ ለ3 ወራት በሚደረገው የታሪፍ ማስተካከያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የማመንጫ ታሪፍ ላይ ቀደም ሲከፍሉት ከነበረው ሂሳብ በኪሎ ዋት የ42 ሳንቲም ጭማሪ ይደረጋል ተብሏል፡፡
ከፍተኛ የሀይል ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ የማመንጫ ታሪፍ በኪሎ ዋት የ81 ሳንቲም ጭማሪ ይደረግባቸዋ ተብሏል፡፡
በሌላ በኩል የሀይል ማስተላለፊያ ታሪፍ ላይም ጭማሪ ይደረጋል የተባለ ሲሆን ለኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ከዚህ ቀደም ይከፍሉት ከነበረ ሂሳብ ላይ ተጨማሪ በኪሎ ዋት ከ26 ብር ከ34 ሳንቲም ጭማሪ መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡
ከፍተኛ የሀይል ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ ይከፍሉት ከነበረው በኪሎ ዋት 95 ብር ከ87 ሳንቲም ጭማሪ እንደሚደረግባቸው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
@Esat_tv1