የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በነገው ዕለት 12ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል‼️
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ስብሰባው የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ ለምክር ቤቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ የሚያቀርብ ይሆናል ተብሏል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴው የሚያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ አዋጁን ያፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የምክር ቤቱ መረጃ ያመለክታል፡፡
@Esat_tv1