ሐማስ እስከ መጪው ቅዳሜ ታጋቾችን ካልለቀቀ ጦርነት እንደምትጀምር እስራኤል አስጠነቀቀች‼️
የታጋቾች መለቀቅ ጊዜው መራዘሙን ተከትሎ ቤንያሚን ኔታንያሁ በጦርነት በወደመችው ጋዛ ውስጥ እና በአካባቢው ጦራቸው እንዲሰማራ ማዘዛቸውን ተናግረዋል።
በመጀመሪያው ምዕራፍ የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በመጪው ቅዳሜ ሶስት ታጋቾች ይለቀቃሉ የተባለ ቢሆንም ኔታንያሁ እየጠየቁ ያሉት ሶስቱን ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ቀሪዎቹን 76ቱን መሆኑን አንድ ሚኒስትር ተናግረዋል።
ሐማስ ለሶስት ሳምንታት የሚፈጀውን የመጀመሪያውን የተኩስ አቁም ስምምነት ምዕራፍ "በማወሳሰብ፣ ወይም በማዘግየት እስራኤል ተጠያቂ ናት" የሚል ምላሽ ሰጥቷል
@Esat_tv1