የደብረፅዮን እና የጌታቸው ቡድኖች ለመነጋገር ተስማምተዋል‼️
የህወሓት አመራሮች ችግሮቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የስነምግባር መመሪያ ተፈራረሙ
የህወሓት አመራሮች ሁሉን አቀፍ ችግሮቻቸውን በሰላምና በውይይት ለመፍታት ተስማምተዋል፤ ለዚህም ይረዳ ዘንድ የስነ ምግባር ደንብ አውጥተው ተፈራርመዋል ሲሉ የትግራይ የሀይማኖት አባቶች አስታወቁ።
የሀይማኖት አባቶቹ ዛሬ በመቀለ ከተማ በሰጡት መግለጫ፤ “ስምምነቱን ወደፊት ለማራመድ በሚል ሁለቱም ወገኖች የስነ ምግባር ደንብ አውጥተው ተፈራርመዋል” ማለታቸውን ትግራይ ቴሌቪዢን ዘግቧል፡፡
@Esat_tv1