በመጨረሻው ዙር የእስረኞች ልውውጥ እስራኤል 369 ፍልስጤማውያንን ከእስር ለቀቀች‼️
በእስራኤል እና ሀማስ የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በመጨረሻው ዙር የእስረኞች ልውውጥ ሃማስ 3 እስራኤላውያን ታጋቾችን ሲፈታ እስራኤል በምላሹ 369 እስረኞችን ለቅቃለች።
የእስራኤል ማረሚያ ቤት አገልግሎት 369 የፍልስጤም እስረኞች መፈታት ሙሉ ለሙሉ መጠናቀቁን የሚያረጋግጥ መግለጫ አውጥቷል።
በተመሳሳይ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በበኩሉ የእስረኞች ልውውጥ ማጠናቀቁን አስታውቋል።
በስድስተኛው ዙር የእስረኞች ልውውጥ እስራኤል 369 ፍልስጤማውያን እስረኞችን የፈታችው ሀማስ 3 ታጋቾችን መልቀቁን ተከትሎ መሆኑ ተነግሯል፡፡
@Esat_tv1