ሩሲያ በዩክሬን ካርኪቭ ክልል የሚገኝ መንደር ተቆጣጠርኩ አለች‼️
ዩክሬን በተለያዩ ግንባሮች ከሩሲያ ጋር ከባድ ውጊያ ላይ መሆኗን አስታውቃለች።
3 ዓመት የሞላውን ጦርነት ለማቆም ጥረቶች እየተደረጉ ባሉበት ሰዓት ውጊያው ተባብሶ ቀጥሏል።
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የሀገሪቱ ጦር በዩክሬን ካርኪቭ ክልል የሚገኝ መንደር መቆጣጠሩን አስታውቋል።
በ24 ሰዓታ ውስጥም የሩሲያ ኃይሎች ከዩክሬን ጦር በተለያዩ አቅጣጫዎች የተከፈተበትን ጥቃቶች መመከቱን ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።
በዛሬው እለትም በዩክሬን ወታደራዊ አየር ማረፊያ ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋ።
በዚህም የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን ማምረቻዎች መመታቸውን እና 905 የሚደርሱ የየዩክሬን ጦር አባላት መሞታውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
የዩክሬን መከላከያ ሚኒስቴር በበኩሉ ውጊው አሁን በተለያዩ ግንባሮች ተጠናክሮ ንደቀጠለ አስታውቋ።
የዩክሬን ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም እንደተናገሩት በትናንትናው እለት ብቻ በ69 የተለያዩ በግንባሮች ውጊያዎች መካሄዳቸው አስታውቀዋል
@Esat_tv1