ባርሴሎና ተጨማሪ ማብራሪያ ጠይቋል !
ባርሳ ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ የሌዋንዶስኪ ጎል ከጨዋታ ውጪ ተብሎ መሻሩ ትክክል እንዳልሆነ ያስባሉ እናም የላሊጋውን አካል ስለጉዳዩ ዘርዘር ያለ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
ባርሴሎና ማብራሪያ የጠየቀው የዳኝነት ስርዓቱን እንደ መቃወም ሳይሆን ለቀጣይ ግጥሚያዎች ለመጠንቀቅ ህጉን ማወቅ ፈልጎ እንደሆነ ተዘግቧል። [ mundodeportivo ]
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa