ኤንዞ ማሬስካ ባለፈው ክረምት አንዳንድ የቼልሲ ደጋፊዎች በሹመቱ ላይ ጥርጣሬ መያዛቸው የተለመደ ነገር እንደሆነ ገልጿል ፤ ነገር ግን ምንም እንኳን የፕሪሚየር ሊግ ልምድ ባይኖረውም በጭራሽ ስጋት ውስጥ እንደማይካታቸው በራሱ እንደተማመነ ተናግሯል።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa