ቡሩኖ አልቬስ ፦
" በኳታሩ የአለም ዋንጫ የአርጀንቲና ተጫዋቾች ሜሲ የአለም ዋንጫ እንዲያሸንፍ በሜዳ ላይ ሲጋደሉ እና መስዋዕትነት ሲከፍሉ ነበር ፤ በቀጣዩ የአለም ዋንጫ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ለሮናልዶ እንደዚህ አይነት ተጋድሎ እና መስዋዕትነት ከከፈሉለት ዋንጫውን እንደሚያሸንፉ እጠብቃለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa