🔻 I በሞሀመድ ሳላህ እና ሊቨርፑል በኩል እስካሁን ድረስ ምንም አይነት መረጃዎችን ማግኘት አልተቻለም። በጠረጴዛዉ ላይ የቀረበለት ደሞዝ ከአሁኑ ጋር ያለዉ ደሞዝ ልዩነቱ ስንት እንደሆነ ወይም ሊቨርፑሎች ምን እንዳቀረቡለት እስካሁን ምንም አልታወቀም። በአሁን ሰዓት ሳላህ £350,000 በሳምንት የሚከፈለዉ ሲሆን ጥቅማጥቅሞችንም ያገኛል።
ምንጭ፦ ጄምስ ፒርስ🥈
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ምንጭ፦ ጄምስ ፒርስ🥈
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143