ጥቂት ወደኃላ!
የርገን ክሎፕ ወደ ክለባችን ከመጡ በኋላ ለሊቨርፑል ደጋፊዎች ህይወት እምብዛም አሰልቺ ሆና አታውቅም ነገር ግን እለተ ቅዳሜ ጥር … 2016 …………ን ያሸነፉበት ጨዋታ ደግሞ ክሎፕና ሰራዊቱ ካደረጓቸው አስደናቂ ጨዋታዎች አንዱ ነው ይህ ጨዋታ ከማን ጋር ነበር የተደረገው?
ጨዋታውስ ስን ለስንት አለቀ?
ፍንጭ ጨዋታው ዘጠኝ ጎሎችን አስተናግዷል፣ አስደናቂ ጥበብ የየተሞላበት አጨራረስ እና ወኔ የጎደለው የመከላከል ሂደቶች የነበሩት፣ ከሁለቱም ወገኖች ፍፁም የማይባል ቆራጥነት የታየበት ምርጥ ጨዋታ ነበር።
@ethioliverpool143