ሰላም እንዴት ናችሁ? የኢትዮጵያ ሊቨርፑል ተከታታዮች እንዲሁም ደግሞ ታማኝ የሊቨርፑል ደጋፊዎች። በክለባችን የዝውውር ፖሊሲ ላይ አብዛኞቻችሁ እየተበሳጫችሁ እንደሆነ ነው የማስበው፡፡
ምክንያቱም ለምን ተጫዋቾቹን አያስፈርሙም ሁልንም እንዲሁም ደግሞ ከሌላ ክለብ ለምንድነው ገዝተው የማያመጡት? በሌላ በኩል በክለባችን የመውጫ በር ላይ የቆሙትን እንደ አሌክሳንደር አርኖልድ ፣ ሞሃመድ ሳላህ እና ቫንዳይክን ለምንድነው የማያስፈርሟቸው? ለምንድነው እድል የማይሰጧቸው? የሚል ጥያቄ በሁላችሁም አእምሮ ላይ እየተነሳ እና እጅግ ያስካፋችሁና የምንገነዘበው ጉዳይ ነው ይህ የሚያበሳጭ ችግር እንደሆነ ለማወቅ እችላለሁ። ነገር ግን የክለባችንን ሁኔታ ግንዛቤ ውስጥ ካስገባን ይህ ነገር ልክ እንደሆነ ነው።
ባለሃብቶች በጣም የንግድ ሰዎች ከመሆናቸው ጋር በተያያዘ እንዲሁም ደግሞ በተጫዋቾች ዙሪያ ያላቸው ግንዛቤ እና እምነት እጅግ የወረደና አሰልቺ ነው።
አብዛኛዎቻችሁ ሪቻርድን ትተቻላችሁ እሱ መልማይ አይደል ወይ ምንድነው ሚሰራው ለኛ ተጨዋች አያስፈልገንም ወይ ለክለቡ ግዴለውም ለባለሃብቶቹ ነው የሚያግዘው የሚል ብዙ ብዙ ጥያቄዎችን ታነሳላችሁ ሪቻርድንም ደግሞ ለማጣጣል እንዲሁም ደግሞ አላስፈለጊ የሆኑ ቃላትን በማጣቀምም ለመስደብም የምትሞክሩ እንዳላችሁ ለመገንዘብ ችያለው፡፡
በዚህ በተረፈ ግን ክለባችንን በዝውውር ገበያ ላይ ኃላ ቀር እንደሆነ ነው የምታስቡት። ነገር ግን ኃላ ቀር ክለብ አይደለም። እኔም እናንተ እንደምታስቡት ነው የማስበው ክለባችን በ ዝውውር ዝውውር እንደማይሳተፍ ማለት ነው። ነገር ግን እነዚህ ባለሃብቶች ሊቨርፑልን ይዘውት እናንተ ሪቻርድ ብትተቹት መብታችሁ ነው ነገር ግን እኔ ምንም በናንተ ላይ ቅሬታ ይኑርብኝ እንጂ መቼም ቢሆን እኔ ሪቻርድ አልተቻውም።
ምክንያቱም ሰውየው የለየለት መልማይ ነው። ይሄንን ደግሞ ምስክር ለመስጠት የመለመላቸውን ተጫዋቾች እንዲሁም ደግሞ ቀድሞ በነበረበት ክለብ የሚሰራ የነበረውን ስራ ሁሉንም ነገር ጠንቅቆ የተመለከተ ሰው ይህንን ነገር ለእሱ ማስረዳት አይጠበቅም።
እና ሪቻርድ ሂዩጅ ምንም ማድረግ አይችልም። ምክንያቱም እሱ ማልምሎ እንኳን ተጨዋች ቢያቀርብ አይገዛለትም የሆነ ሰው መቶ ስራውን ያበላሽበታል።
ስለዚህ ባለሀብቶቹ እንዲሁም ደግሞ የተለያዩ አመራሮች ለእሱ ምንም ነገር ፈሰስ ሊያደርጉለት አይችሉም።
እንዴት ካላቹ ከለባችን ያለው ፖሊሲ ትንሽ ጠጠር የሚል ነው ምክንያቱም ሰዎቹ እነዚህ አሜሪካውያን ባለሀብቶች ንግድ ነው የሚፈልጉት። በርግጥ ተጫዋቾች እንዲመጡ ይፈልጋሉ ነገር ግን ብዙ ወጪ የሚያወጡ ተጫዋቾች እንዲመጡም አይፈልጉም ለምን ካላቹ እነዚህ ተጫዋቾች ከክለባቸው ወደ ክለባችን ሲዘዋወሩም ሆነ ወደ ክለባችን ከገቡ በኃላ ብዙ ወጪ የሚጠይቁ ከመሆናቸውም ጋር ማለት ነው
በተቃራኒው ግን ለባለሃብቶቹ ምቾት የሚሰጣቸው ፕሮጀክቶች እንዲሁም ደግሞ ከተለያዩ ከማይታወቁ ክለቦች የሚያመጡ ተጫዋቾች በጣም ብዙ ክፍያ አይጠይቁም እንደገና ደግሞ ሲገዙ ብዙ ወጪ የማያወጡ ናቸው፡፡
ሌላው እዚህ ጋር ደግሞ በብዙ ወጪ ተገዝተው የመጡ ተጫዋቾች አቋማቸው ቢወርድ ተጠያቂ የለንም ብለው ስለሚያምኑ እነዚህን ተጫዋቾች በውድ ዋጋ ገዝተው ላለማምጣት ሰበብ በማብዛት ገሸሽ ይላሉ።
እነዚህን ከማይታወቁ ክለቦች የሚያመጧቸውን ተጫዋቾች ግን ለማየት ከሞከራችሁ ግን እነዚህን ተጫዋቾች ከየትም ክለብ አምጥተው አምጥተዋቸው ወደ ርካሽ ገበያ ከመውሰድ ይልቅ ወርልድ ክላስ ያደርጓቸዋል እና ትልቅ ዋጋ ያላቸው ተጫዋቾች እንዲሆኑ ያደርጓቸዋል።
ይሄንን ደግሞ አብዛኛው ተጫዋቾች አድርገውም ተሳክቶላቸዋል። ከታዳጊ ፕሮጀክቶች እንዲሁም ደግሞ ከተለያዩ ክለቦች ላይ በማምጣት ማለት ነው።
በዚህ ምክንያት ዋና መልማያችንን በአልባሌ ቦታ ለማስቀመጥ ዝግጁ አይደሉም ማለት ነው፡፡ እኛ የዝውውር ገበያ በተከፈተ ቁጥር ሁሌ እንደተሳቀቅን ነው አውቃለሁ። ነገር ግን ምንም ማድረግ አንችልም ደግሞም ይሄ የሪቻርድ ችግር ሳይሆን የክለቡ ባለቤቶች እና በክለቡ ዙሪያ ያሉ አመራሮች ነው።
ሪቻርድ ይመለምላል እንዲሁም ደግሞ ከተመለከታቹ ብዙ ብዙ ተጫዋቾችን እኮ በጣም ብቃት ያላቸው እኛ ማናውቃቸው ተጫዋቾች እኮ መልምሎ መልምሎ አምጥቶ የተለያዩ ወጪዎችን እነዛ ባለሀብቶች ላያወጡልኝ ይችላሉ በማለት እነዛን ተጫዋቾች ከማግዛት ወደኋላ ያለበትን እኮ ስንት ተጫዋች እናስታውሳለን።
ለምሳሌ እንደ ምሳሌ ከጠቀስን ዙበሜንዲን የሪያል ሶሲዳዱን እንዲሁም ደግሞ አሁን ወደ ማንችስተር ሲቲ ሊገባ ተቀርቧል የተባለውን ኡማር ማርሙሽን እንደገና በክረምቱ ወደ አርሰናል የገባውን ሪካርዶ ካላፊዮሪን ወደ ፓሪስ ሊገባ የተቃረበውን ክቪቻን እንደገና ደግሞ ሌሎች ብዙ ብዙ መጥቀስ እንችላለን እነዚህ ዋና ዋናዎቹ ስለሆኑ ነው የጠቀስኳቸው።
እንጂ ብዙ ብዙ እንዲሁም ደግሞ ሪቻርድ የመለመላቸውን ተጫዋቾች እኔ ሌላ ክለብ ሲወስድበት እኔ የእሱን ብቃትና እይታ ነው ያደነቅኩለት እና በጥቅሉ ልላችሁ የምወደው ነገር ቢኖር ሪቻርድ ከሚችለው በላይ እያደረገ ነው ውሳኔዎችን ለመወሰን እንቅፋቶች የሚወገዱለት ከሆነ ብዙ አስደናቂ ዝውውር ልንመለከት የማንችልበት ምክንያት የለም ብዬ አምናለሁ።
እስቲ የሚሆነውን አብረን የምናይ ይሆናል ለክለባችን የሚሆን ሁሉ እንዲሆንለት ምኞቴ ነው መልካም ምሽት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏
@ethioliverpool143