የስፖርት ዳይሬክተሩ ሪቻርድ ሂዩዝ ጉዳቶች ካጋጠሙ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ሁነኛ ተጫዋች ከተገኘ ለማስፈረም ዝግጁ ነበር። ይሁን እንጂ ከእነዚህ ሁለት ሁኔታዎች አንዳቸውም ስላልታዩ ገበያው ላይ እንቅስቃሴ አላደረገም።
[James Pearce] 🥇
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
[James Pearce] 🥇
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143