ሊቨርፑል በክረምቱ እና በጥር የዝውውር መስኮት ሁለት ተጫዋቾችን ብቻ ነው ማስፈረም የቻለው።
ይሁን እንጂ ባለው ስብስብ ድንቅ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል የሻምፒዮንስ ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ 16ቱ ጥሎ ማለፍ በቀጥታ ማለፍ ችሏል፣ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው በ 6 ነጥብ ልዩነት እየመራ ይገኛል፣ በካራባኦ ካፕ ሐሙስ ያለውን ጨዋታ የሚያሸንፍ ከሆነ ወደ ፍፃሜው ያልፋል።
ይህ በእውነቱ የሚደነቅ ነው ፤ ክረምት ላይ አስፈላጊ የሆኑ ቦታዎች ላይ ተጫዋቾችን እናስፈርማለን ለቀጣዩ ውድድር ዓመትም በይብለጥ ጠንክረን እንቀርባለን 💪🔥
@Ethioliverpool143