✅OFFICIAL
🔻 I ጄይደን ዳንስ በሊቨርፑል ቤት የሚያቆየዉን አዲስ የረጅም አመት ኮንትራት ፈርሟል።
ጄይደን ዳንስ የጀርባ ጉዳት ስላጋጠመዉ ለተወሰኑ ሳምንታት ከሜዳ የሚርቅ ይሆናል። በAXA ልምምድ ማዕከል ከጉዳቱ ሙሉ በሙሉ ካገገመ በኋላ እስከ ቀሪ ዉድድር አመት ድረስ የቻምፒዮንሺፑን ክለብ ሳንደርላንድን የሚቀላቀል ይሆናል።
ሳንደርላንድ በአሁን ሰዓት በቻምፒዮንሽፕ ላይ አራተኛ ደረጃ ላይ ሲሆን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለመምጣት ጠንከር ብለዉ እየተጓዙ ይገኛሉ። ሚድልስቦሮ በታዳጊ የተሞላ ክለብ ነዉ።
@Ethioliverpool143