ሪቻርድ ሂዩዝ እስካሁን በክለባችን ቤት የሰራቸው ስራዎች
✅ አርነ ስሎትን አስፈረመ!
✅ ጂዮርጂዮ ማማርዳሽቪሊን አስፈረመ!
✅ ፌዴሪኮ ኪዬዛን አስፈረመ!
✅ ያሬል ኳንሳህን አዲስ ኮንትራት አስፈረመ!
✅ ሞሀመድ ሳላህን አዲስ ኮንትራት አስፈረመ!
✅ ቨርጂል ቫን ዳይክን አዲስ ኮንትራት አስፈረመ!
⏳ የኢብራሂማ ኮናቴን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር ላይ ነው!
ሪቻርድ ሂዩዝ በቆይታው የሰራቸውን ስራዎች ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ?
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
✅ አርነ ስሎትን አስፈረመ!
✅ ጂዮርጂዮ ማማርዳሽቪሊን አስፈረመ!
✅ ፌዴሪኮ ኪዬዛን አስፈረመ!
✅ ያሬል ኳንሳህን አዲስ ኮንትራት አስፈረመ!
✅ ሞሀመድ ሳላህን አዲስ ኮንትራት አስፈረመ!
✅ ቨርጂል ቫን ዳይክን አዲስ ኮንትራት አስፈረመ!
⏳ የኢብራሂማ ኮናቴን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር ላይ ነው!
ሪቻርድ ሂዩዝ በቆይታው የሰራቸውን ስራዎች ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ?
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143