ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል
በዚህም በ2016 ዓ.ም አንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የነበራችሁ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ምዝገባ ከመስከረም 28 እስከ 30/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
በተለያዩ ምክንያቶች በ2016 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው መሔድ ያልቻለችሁ እንዲሁም ዊዝድሮዋል መሙላት ሳትችሉ የቀራችሁ ተማሪዎች በዚህ ዓመት ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ ዩኒቨርስቲው ስለፈቀደ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ።
Note:
በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት የምትቀላቀሉ (በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪ የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የምትመደቡ) ተማሪዎች በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡ #DebreTaborUniversity
@Ethiopian_Digital_Library