አምቦ ዩኒቨርሲቲ - በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነዉ ጥር29-30/2017 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ በዋና ካምፓስ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ ሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ - በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 21 እና 22/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ - በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 21 እና 22/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library