ነዳጅ በሊትር እስከ 900 ብር እየተሸጠ ነው
በኦሮሚያ ክልል መቱ ከተማ ነዳጅ በሊትር እስከ 900 ብር እየተሸጠ መሆኑ በነዋሪዎች ዘንድ ቅሬታ አስነሳ
የነዳጅ አቅርቦት በማደያዎች ባለመኖሩ በጥቁር ገበያ እየተሸጠ እንደሚገኝ ያነሱት ነዋሪዎቹ፤ በተለይ በትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፉ ላይ ጫናው ከፍ ያለ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የኦሮሚያ ንግድ ቢሮ በበኩሉ "በዚህ መልኩ የተጋነነ የጥቁር ገበያ የለም" ሲል ቅሬታውን ያስተባበለ ሲሆን ሕገ-ወጥ የነዳጅ ንግድን ለመቆጣጠር እየሰራ መሆኑን ገልጿል።
እንደ አሐዱ ሬዲዮ ዘገባ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልልም ተመሳሳይ የሕገ-ወጥ ነዳጅ ሽያጭ መኖሩ ተጠቁሟል። #አሐዱ
@Ethiopian_Digital_Library