❤️🩹" የተሻለ ነገር አስብህልኝ ነው መከራ የበዛው " በሚለው ዝማሬ የምትታወቀው ዘማሪት መስከረም ወልዴ ስርዓተ ጋብቻ ፈጸመች 🥰
በዝማሬ አገልግሎት ቅድስት ቤተክርስቲያንን እያገለገለች የምትገኘው እህታችን ዘማሪት መስከረም ወልዴ በስርዓተ ቁርባን በአገልግሎት አጋራችን ከሆነው ወንድማችን ጸጋአብ ኢያሳያስ ጋር በአርባ ምንጭ ደብረ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ስርዓተ ጋብቻ ፈጽማለች።
የመንፈስ ቅዱስ ማኅተም ያለበት፣ የንጽህና መኝታ ፣ ፍሬው የተባረከ፣ በሁለት ገላ አንድነት የሚገለጥበት የተዋሕዶ ምልክት ወደ ሆነው ቅዱስ ጋብቻ ትደርሱ ዘንድ እንኳን ቅድስት ሥላሴ ረዳችሁ!!!
በእዚህ ቤት ድንግል ከእነ ልጇ ትግባበት!!!
እንደ ዶኪማስ ቤት ያኑራችሁ!
የአብርሐም እና የሣራ በረከት ይደርበት።
✤✞✤
@Ethiopian_Ortodoks