ፋክክሩ በጣም ከባድ ነበር መሰል ወገን 🙂↕️
ለማንኛውም ሙሉ መረጃው
ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ።
ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።
ጉባኤው አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና አቶ አደም ፋራህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚደንቶች አድርጎ እጅግ ከፍተኛ በሆነ ድምጽ መርጧል።
ሶስቱም ተመራጮች በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል።
@Ewun_Mereja