ጡረተኛዋ እናት ከሌሊቱ 9:45 ተገኝተው እንባ አራጩ
ወ/ሮ አስናቀች መኮንን ለ30 ዓመት የባንክ ሰራተኛ ኾነው ኖረው አሁን በጡረታ ላይ ይገኛሉ እድሜ ልካቸውን ለፍተው ያፈሩትን ባለ አንድ ክፍል ኮንዶሚንየም ቤት እና የጣት ቀለበታቸውን ለመቄዶንያ ሰጡ።
ያስተላለፉት መልዕክት እንባ በእንባ የሚያደርግ ነበር።
ይህ በኾነ አፍታ ቆይታ በኋላ አቶ ዮሴፍ የተባሉ የካናዳ ካልጋሪ ነዋሪ ደውለው "ቀለበታቸውን መልሱላቸው እኔ የቀለበቱን ዋጋ አሁኑኑ እከፍላለሁ" አለ። ስጦታውን አበርክተው የወጡት እናት ተመልሰው እንዲመጡ ከተደረገ በኋላ ኹኔታው ሲነገራቸው እኔ አንድ ጊዜ ሰጥቻለሁ መልሼ አልወስደውም ባይኾን ቀለበቱ ተጫርቶ ተጨማሪ ገቢ ይሰብሰብበት ሲሉ ምላሻቸውን ሰጥተዋል።
@Ewun_Mereja